Jump to content

21 May

ከውክፔዲያ
የ14:23, 6 ሜይ 2013 ዕትም (ከCodex Sinaiticus (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)

21 Mayጎርጎርያን ካሌንዳርቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) ምንጊዜም ግንቦት 13 ቀን ማለት ነው።

ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ ይረዳል።