ሳው ፓውሉ (ፖርቱጊዝ፦ São Paulo) በህዝብ ብዛት የብራዚል ትልቁ ከተማ ነው። ስያሜው በፖርቱጊዝ «ቅዱስ ጳውሎስ» ማለት ነው። ከተማው የሳው ፓውሉ ክፍላገር ርዕሰ ከተማ ነው።
የፖርቱጋል ሰዎች የመሠረቱት በ1546 ዓ.ም. ነበር።
{{#ifeq:|blank | | {{#if: | | {{#switch:ይዞታ | በፍጥነት = | መጥፋት = | ይዞታ = | ዘይቤ = | መዛወር =