Jump to content

አንድሬስ ጉዋርዳዶ

ከውክፔዲያ

አንድሬስ ጉዋርዳዶ

ሙሉ ስም ሆዜ አንድሬስ ጉዋርዳዶ ሄርናንዴዝ
የትውልድ ቀን መስከረም ፲፰ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ጉዋዳላጃራሜክሲኮ
ቁመት 169 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ግራ አከፋፋይ፣ ግራ ክንፍ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1993-2005 እ.ኤ.አ. አትላስ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2005-2007 እ.ኤ.አ. አትላስ 64 (6)
ከ2007 እ.ኤ.አ. ዲፖርቲቮ ላ ኮሩኛ 104 (14)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2005 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 75 (13)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መስከረም ፮ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ነሐሴ ፴ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ሆዜ አንድሬስ ጉዋርዳዶ ሄርናንዴዝ (José Andrés Guardado Hernández, መስከረም ፲፰ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለዲፖርቲቮ ላ ኮሩኛ እና የሜክሲኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።