Jump to content

bill

ከWiktionary

bill (v) ሒሳብ

  • Please bill me without delay.
  • ሳትዘገይ ሒሳቡን ላክልኝ

bill (n) ሒሳቡ / ክፍያው

  • The garage bill was high.
  • የጋራዡ ሒሳብ ከፍ ያለ ነበር

bill () የሒሳብ መጠየቂያ ደረሰኝ

  • I handed her a sheaf of bills.
  • አንድ ክምር የሂሳብ ደረሰኝ አስረከብኳት

bill (n) ብር / ገንዘብ

  • The government has put new bills into circulation.
  • መንግስት አዲስ ብር / ገንዘብ አውጥቷል

bill (n) የሕግ ረቂቅ

  • The senator submitted a bill authorizing the construction of a new business school.
  • የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ አባል አንድ አዲስ የንግድ ትምህርት ቤት እንዲሰራ የሚለውን የሕግ ረቂቅ አቀረበ

bill (n) ማስታወቂያ

  • Post no bills.
  • ማስታወቂያዎችን አትለጥፍ

bill (n) አፍ

  • The bird has a large bill.
  • ወፏ ትልቅ አፍ አላት

foot the bill ወጪውን ከፈለ

  • Who is going to foot the bill for all this?
  • ለዚህ ሁሉ ወጪውን የሚከፍል ማነው?

small bill ዝርዝር ብር

  • Give me some small bills, please.
  • እባክህ ዝርዝር ብር ስጠኝ